የኔ አበባ (yene ababa)
AM

የኔ አበባ (yene ababa) 가사

장르Hip Hop Rap
원문 언어AM
조회수57
Aa읽기 설정
글자 크기 18

원문 가사

AM
번역이 아직 없습니다. 원문 가사를 표시합니다.
ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ Yeah, yeah, yeah, yeah, yeah ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ አው ፍቅር ይዞኛል ያ ኩስትር የሚለው ካፈቀሩት ውጪ ሌላ ማያሳየው ልብን እንደ አሳት የሚለበልበው እሷን ካላየኋት ነፍስ ውጪ ግቢ ነው Yeah, ትዝ ይለኛል እንዴት እንደማደርግሽ አንድ እጄን ከአንገትሽ ላይ አንዱን ከወገብሽ ጡቶችሽ ደረቴ ላይ ተደግፈው ስስምሽ (ስስምሽ) Yeah, yeah, yeah, yeah ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ካንቺ ጋር ስሆን ይኸው በአንድ ሻት ስክር ወዳጆቼም አይተውኝ ሆነዋል ምስክር አንዳንዶቹ ደንግጠው ጀምረዋል ምክር ሳልም ከአንቺ ሳስብ ደብተር ስቀላልም ጀንበር ስትጠልቅ ደግሞም ፀሐይ ስትጨልም ጨረቃ ሆንሺኝ አንቺ ለኔ አለም ውብ አለም አላውቅም እንዲህ ስሆን እራሴን አይቸው አላውቅም አስተማርሽኝ ብለሽ ፍቅር አይናቅም የኔ አበባ yeah, ሆንሽኝ ለኔ አቅም ደሰታ ሳቅም yeah ወደኔ (ወደኔ) ላዋይሽ የልቤን (ላዋይሽ የልቤን) ስወድሽ ሳፈቅርሽ (ስወድሽ ሳፈቅርሽ) የኔ አበባ Yeah, yeah, yeah, yeah, yeah ጠጋ በይ ወደኔ ላዋይሽ የልቤን ስወድሽ ሳፈቅርሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ የኔ አበባ (የኔ አበባ) ምን ልሁንልሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ Yeah, yeah, yeah, yeah, yeah ምን ልሁንልሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ የኔ አበባ ምን ልሁንልሽ ምን ልሁንልሽ Oh-ooh-oh-ooh-ooh ምን ልሁንልሽ ዘተሀርዩ (ምን ልሁንልሽ) Skat Nati man (ምን ልሁንልሽ) Y'all already know (ምን ልሁንልሽ) ምን ልሁንልሽ (ምን ልሁንልሽ) የኔ አበባ

관련 가사