Merema
AM

Merema 歌词

原文语言AM
浏览量49
Aa阅读设置
文字大小 18

原文歌词

AM
暂时没有翻译,当前显示原文歌词。
ማዶ ባብል የመን በሰንዐ ከተማ ውበትሽን እያየሁ ስወጣም ስገባ እንደ አፋር አፍሌታ የጠየመው ፊቴን ሌላው ቢቀር እንኳን እይው ማንነቴን ዞረሽ ላላ አትበይኝ በቃ አይሆንም ላላላላ ጠጋ ብለሽ አውጊኝ እስኪ ያለሽበት ሁኔታውን ላላላላ እያየሺው በትካዜ የምትጠርጊው ጎዳናውን ላላላላ አጎንብሰሽ ስትቆዝሚ ተደግፈሽ መጥረጊያውን ላላላላ አሳዘንሺኝ እኔማ ስንት አለ ሆድሽ መሬማ ወዲህ አላቃት አቃተኝ ደሞ ላልፋት ስሟን ጠይቄ ብጠራት አትዞር ብከተላት ወዲህ አላቃት አቃተኝ ደሞ ላልፋት ስሟን ጠይቄ ብጠራት አትዞር ብከተላት በሀሩሩ መንደር በሀጋይ በረሃ ማዶ ባብል የመን በሰንዐ ከተማ ባያት አምሳያዬን ብጠራት አትሰማ መሬማ መሬማ ያ, መሬማ መሬማ ያ, መሬማ ኑሮሽ ኑሮሽ እንዴት ነው በሰንዐ ከተማ መሬማ ባብል ባብል ባብል የመንያ መሬማ ያ, መሬማ ባብል ባብል ባብል የመንያ መሬማ ያ, መሬማ ወዲህ አላቃት አቃተኝ ደሞ ላልፋት ስሟን ጠይቄ ብጠራት አትዞር ብከተላት ወዲህ አላቃት አቃተኝ ደሞ ላልፋት ስሟን ጠይቄ ብጠራት አትዞር ብከተላት ሊብናን ቤሩት ኳታር ባህሬን ሳዑዲ ዱባይ እንደሚያዝነው ልቤ እኅት ወንድሜን ሳይ ባያት አምሳያዬን ብጠራት አትሰማ መሬማ መሬማ ያ, መሬማ መሬማ ያ, መሬማ ኑሮሽ ኑሮሽ እንዴት ነው በሰንዐ ከተማ መሬማ ባብል ባብል ባብል የመንያ መሬማ ያ, መሬማ ባብል ባብል ባብል የመንያ መሬማ ያ, መሬማ ያቢንቲ መሬማ መሬማ መሬማ

更多 Teddy Afro

Teddy Afro →

相关歌词